ፍቅር በድህነት ውስጥ እንዴት እንደሚፈካ የሚያሳይ ህያው ምስክርነት።
ዓለም ትልቅ መድረክ ናት፤ እኛም የዚህች መድረክተዋናዮች። አንዳንዴ በሳቅ ድምቀት፣ አንዳንዴ በሀዘን እንባ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ በተስፋ ብርሃን እና በውድቀት ጨለማ እየተፈራረቅን የምንተውናት ድራማ ናት።
ከቡና መገኛዋ ከምድረ ካፋ ተነስቶ፣ በመከራ ታሽቶ፣ በፍቅር ነጥሮ፣ ወደ አፈር የምንመለስበት የክብር ጉዞ......
Please login to view seller contact details.