መፅሐፉ በአምስት ክፍሎችና በአሥራ አምስት ምዕራፎች የተከፋፈሉ ጭብጦችን የያዘ ሲሆን፤ በእነዚህ ክፍሎች ከ1966 በፊትና በኋላ የፖለቲካ እንቅስቃሴና የደርግ አመሠራረት፣ የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራምና የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ስለመቋቋሙ፣ የሶማሊያ ወረራና የአሜሪካን ሴራ፣ የድርጅቶች ሽኩቻና የኢሠፓአኮ መቋቋም፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መቋቋምና የደርግ ውድቀት ዋዜማ፣ መፈንቅለ መንግሥትና የመጨረሻዋ ራት የሚሉ ሰፋፊ ርዕሰ ጉዳዮችን አካቷል።
Please login to view seller contact details.